Uncategorized
0
Habib Umer
0

0
የአሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ አል አሙዲ እንዲፈቱ ሊጠይቅ ነው
0

(ሪፖርተር)- የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ሼሕ መሐመድ አሊ አል አሙዲ ከእስር እንዲፈቱ የሳዑዲን መንግሥት እንደሚጠይቅ አስታወቀ፡፡ ከአገሪቱ ግንባር ቀደም አሠሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ አል አሙዲ ...

0
የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማሻሻል የጀመሩትን ስራ አደነቀ
0

(ኤፍ.ቢ.ሲ)- የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያና ኤርትራ በመካከላቸው ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመሩትን በጎ ስራዎች አደነቀ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት እና የድንበር ኮሚሽኑን ...

0
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ፕሬዝዳንት ሳልቫና ሬክ ማቻርን አወያዩ
0

(የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር)- የኢፌዲሪ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርና የተቃዋሚ መሪ ሬክ ማቻር የአገራቸው ሠላም የመጨረሻ ዕልባት እንዲያገኝ ያላቸውን ልዩነት እንዲየጠቡ አሳስቧቸዋል። ጠ/ሚኒስትሩ ትላንት ምሽት ...

0
ከብሔራዊ ጥቅም በተቃርኖ ቆመዋል የተባሉ፤ ሶስት አምባሳደሮች ሊጠሩ ነው
0

(Sendek)- ሕገመንግስታዊ ሥርዓቱ ተከትለው ወደ ስልጣን በመጡት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አስተዳደር ላይ አሲረዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሶስት አምባሳደሮች ሊጠሩ መሆኑን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ በሴራ የተጠረጠሩት አምባሳደር ዶክተር ተቀዳ አለሙ ...

0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምላሽ ምሰጋና አቀረቡ
0

( ኤፍ.ቢ.ሲ)- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶክተር አብይ አህመድ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለኢትዮጵያ መንግስት የእርቅና ድርድር ጥሪ ለሰጡት ምላሽ ምስጋና አቀረቡ። በመልዕክታቸውም ኢትዮጵያ የኤርትራን የልዑካን ቡድንን በታላቅ አክብሮት ...